
መንግስት እኔን መከታተል በጀመረ በአስራ አንድ ዓመቱ ተሳክቶለት ይዞ አሰረኝ። ማክሰኞ ዕለት ተሳካላቸው። ውጥናቸው የሰመረው ባሕርዳርን በረገጥኹ በማግስቱ ነው። ወደዚህች […]
‹‹…እዚህ ያላችሁት ኦነግ (ABO) ናችሁ። ለማ ኦነግ ነው። ዶ/ር ዐቢይ ኦነግ ነው። ኦነግ ያልሆነ ሰው የለም፣ ወደፊትም አይኖርም። [ከተሰብሳቢው ጭብጨባ…] […]
እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች “Back to square one” የሚል ተስፋ መቁረጥን የሚያመለክት ብሂል አላቸው። ይህ ቃል እኛ የገጠመን ሂደትን ለመግለጽ ተቀራራቢ ነው። […]
ወያኔ፣ ሕገ-ደንብና ፕሮግራም አዘጋጅቶ በረሃ ቢገባም፣ እስከ 1981 ዓ.ም ክረምት ድረስ ጫካ-ለጫካ ከመሽሎክሎክ ባለፈ፤ የረባ- መሬት ማስለቀቅ ሳይችል ቆይቷል። ይሁንና፣ […]
አበጀ በለው በ“ፍቅር እስከ መቃብር” ልብ ወለድ ውስጥ ወደር የሌለው ፍፁማዊ ጀግና ገፀ ባህሪ ነው። ደራሲው በእርሳቸው ዘመን ሊገልጡት የፈለጉት […]
ከቅርብ ዐመታት ወዲህ፣ በተቀደሰው የረመዳን ወር ሰላማዊውን ሙስሊም ተገን አድርገው እየተፈፀሙ ያሉ ችግሮችን፣ ለማጋለጥ የቻልነውን ይህል እየሞከርን ነው። ከዚህ ልምድና […]
የብሔራዊ ምክክር ጽንሰ-ሃሳብ እ.ኤ.አ ከ2013 እስከ 2014ት ከተደረገው የየመኑ National Dialogue ወዲህ ነው፣ ዓለም ዐቀፍ ትኩረት እያገኘ የመጣው። ይህም ሆኖ፣ […]
የዛሬ ጽሑፌን “ሄጌ ማሲናኒ፣ ቄሴ ዲገናኒ፣ ቡሺሮ ዲአጉራኒ! (መቼስ ምን ይደረጋል? ቄስ አይመታም፤ መጥፎ ከሆነ ወይም ካስቸገረ ግን አይተውም!”) በሚለው […]
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ፣ አዲስ አበባ በተለያዩ ክስተቶች ስትናጥ ቆይታለች። ከተማዋን ላለፉት ሃያ ሰባት […]
አዲስ አበባ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ርዕስ-መዲና ናት። የበርካታ አገራት ኢምባሲዎች መገኛም ናት። የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በስፋት ይስተናገዱባታል። ሰሞነኛ […]
የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፣ ‹የተለያዩ ወንጀሎችን በመፈፀም ለፀጥታ ሥጋት ሆነዋል› ያላቸውን በርካታ ግለሰቦች ይዞ ምርመራ መጀመሩን […]
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ፣ አዲስ አበባ በተለያዩ ክስተቶች ስትናጥ ቆይታለች። ከተማዋን ላለፉት ሃያ ሰባት […]
አዲስ አበባ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ርዕስ-መዲና ናት። የበርካታ አገራት ኢምባሲዎች መገኛም ናት። የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በስፋት ይስተናገዱባታል። ሰሞነኛ […]
ከአፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ የአደባባይ በዓላት ሲከወኑበት የነበረው መስቀል አደባባይ፣ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረውን የመስቀል በዓል ይከበርበት ስለነበር […]
በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለ6ኛው አገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ህጋዊ እውቅና አግኝተው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ መድረክ ምስረታ አካሂደዋል። በመድረኩ ዘጠኝ […]
በድሬዳዋ ከተማ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ እየጣለ ያለው ዝናብ በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው። እስካሁን ባለው መረጃ […]
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሀገር ደረጃ እየተባባሰ መምጣቱ የጤና ሚንስቴር የሚያወጣው መረጃ ጠቋሚ ነው። የወረርሽኙ መስፋፋት በተለይም በከተሞች አካባቢ እንደሚስተዋል ይነገራል። ድሬዳዋ […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies