
ዘመቻ ደምድም | ተመስገን ደሳለኝ
ዛሬ፣ ኢትዮጵያ የቆመችበት የቅራኔ መስመር፣ ከዐድዋ እና ሰገሌ የተዋረሱ መገለጫዎችም አጥልተውበታል። ልጅ እያሱ እና ተፈሪ መኮንን የፈጠሩት የሥልጣን መተጋገል፣ ኢትዮጵያውያን […]
ዛሬ፣ ኢትዮጵያ የቆመችበት የቅራኔ መስመር፣ ከዐድዋ እና ሰገሌ የተዋረሱ መገለጫዎችም አጥልተውበታል። ልጅ እያሱ እና ተፈሪ መኮንን የፈጠሩት የሥልጣን መተጋገል፣ ኢትዮጵያውያን […]
በኢትዮጵያ ባለፉት ሃያ ሰባት ዐመታት ያለ ትግራይ ልሂቃን ይሁንታ የሚፈፀም አንዳችም ጉልህ ነገር አልነበረም። ራሳቸውን የአገሪቱ ልዩ ተቆርቋሪ አድርገው ሲሾሙ፤ […]
ከሁለት ዐመታት ወዲህ በግልጽ መታየት የጀመረው የዐቢይ አህመድ መንግሥት እና የባይደኗ አሜሪካ ጠብ በዚህ ደረጃ ገሃድ ይወጣ ዘንድ የታሪክ ፍርድ […]
መግቢያ፣ ምነው የምዕራቡ ዓለም ሚድያ እብዝቶ ጠመደን!? ያን ሁሉ የሀሰት ዘገባ እና ስም ማጥፋትንስ ምን አመጣው? በዚህ ጽሑፍ እነዚህን ጥያቄዎች […]
መንግሥትን ለመፈንገል ከተሞከረው ሰሞነኛው አደገኛ ሴራ ጀርባ፣ የማን እጅ እንዳለ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መንገሩ ለቀባሪው ማርዳት ነው። እቅዱ ገና ከጅምሩ ከሸፈ […]
የኢትዮጵያ ውስጣዊ ቅራኔዎች በተለየ የእድገት ምዕራፍ ላይ መገኘታቸው በግለጽ የሚታይ እውነታ ነው። ይህ ደግሞ፣ የድኀረ-83 ስጋቶች እና መዋቅራዊ ንቃቃቶች ስጋና […]
“ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ሁሌም ሲደማ ይኖራል” እንዲሉ፤ የዋግ ሕዝብ ከትሕነግ መፈጠሪያ ክልል ድንበር በመጠጋቱ፣ ከዘመነ ደርግ ጀምሮ ሲደማ እንዲኖር አድርጎታል። […]
ትሕነግና የድርድር ባህሪው የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሶጎን ኦባሳንጆ በአፍሪካ ሕብረት የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆኖ ለማደራደር ጥረት ማድረግ መጀመሩ ከተሰማ […]
በውል ከሚታወቀው ታሪክ ጀምሮ ኢትዮጵያ ካለፈችባቸው የጦርነት ኹነቶች በተለየ፣ ዛሬ አደገኛ ቅርቃር ውስጥ መግባቷ ርግጥ ነው። በታሪክ የሚጠቀሱትና ለሥልጣን በተደረጉት […]
ይህን ጽሑፍ እንዳሰናዳ ገፊ-ምክንያት የሆነኝ በቅርቡ ያነበብኩትና በታሪክ ተመራማሪው እንግሊዛዊ IAN CAMPBELL የተዘጋጀው“THE ADDIS ABABA MASSACRE – Italy’s National shame” […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies