
ኢትዮጵያን የማፍረስ ዘመቻ!
ሕወሓት፣ በማዕከላዊ መንግሥቱ ከነበረው የበላይነት በሕዝባዊ ተቃውሞ ከተገፈተረ በኋላ፣ የአገሪቱ ህልውና ወደ ፍርሰት ጫፍ የመገፋት ምልክቶች ይበልጥ ጎልተው መታየት ጀምረዋል። […]
ሕወሓት፣ በማዕከላዊ መንግሥቱ ከነበረው የበላይነት በሕዝባዊ ተቃውሞ ከተገፈተረ በኋላ፣ የአገሪቱ ህልውና ወደ ፍርሰት ጫፍ የመገፋት ምልክቶች ይበልጥ ጎልተው መታየት ጀምረዋል። […]
ከአገራዊ ለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል ለሚታየው ሰላም የርዕሰ መስተዳደሩ አቶ ሙስጠፋ መሐመድ አመራር መጠንከርን አመላክቷል። ክልሉ ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ የፀጥታ […]
ኢትዮጵያ እንደ አገር ካልተሟሉላት ጉዳዮች መካከል የጤናው ዘርፍ ዋነኛው መሆኑን መሬት ላይ የሚታዩ ችግሮች ምስክር ናቸው። አገራት በቀላሉ የሚቆጣጠሯቸው ወረርሽኞች […]
ኦሮሚያ ክልል አሁንም ለሌላ ክልል ተወላጆች ምቹ ከመሆን ይልቅ የሞት ቀጠና መሆኑን ቀጥሏል። በተለይ የአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው ስቃይ ከእለት […]
እንዳለመታደል ሳይሆን፣ እንዳለመረዳት፤ በአህጉራችን አፍሪካ፣ በተለይም በኢትዮጵያችን አገራዊ ምርጫ በደረሰ ቁጥር የምጽዓት ቀን ይመስል ዋይታና እሪታ ይበዛዋል። ይህ ዐይነቱ ሰቀቀነ […]
እናት ፓርቲ መቼ ነው የተመሰረተው? “እናት” ብላችሁ የሰየማችሁበት ምክንያትስ ምንድነው? የእናት ፓርቲ ምስረታው ረዘም ያለ ጊዜ የወሰደ ነው። ጽንሰ-ሃሳቡ በብዙዎች […]
ትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ተራዛሚ ባህሪ በመያዙ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች እና የአገሪቱ ኢኮኖሚ ዋንኛ ተጎጂዎች ሆነዋል። ሕወሓት፣ ጦርነቱን […]
በዚህ ርዕስ ላይ አስተያየት ለማቅረብ የተነሳሳሁት በሁለት ምክንያቶች ነው። አንደኛ፣ የዐድዋ ድል 125ኛ ዐመት ዝክረ በዓል የካቲት 23/2013 ዓ.ም ሲከበር […]
ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያችን የአገር ግንባታ ውስጥ የ19ኛው መክዘ ሁለተኛ አጋማሽ ወዲህ እስከ ዘመኑ መባቻ ድረስ ግንባር ቀደም ብሔራዊ ጀግና በሆነው […]
የትግራዩ ጦርነት ከተጀመረ አራት ወራት ከግማሽ አለፈው። ስለ ቅድመ ጦርነቱ ሁኔታ፣ ስለ ጦርነቱ ጀማሪ፣ ስለ ድኅረ-ጦርነቱ ቀውስ ተጠያቂ ማንነት ብዙ […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies