
የአገራዊ ስጋት ተግዳሮቶች | ርእስ አንቀጽ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከቀን ወደ ቀን ከመሻሻል ይልቅ፤ እየደፈረሰ ነው። በየጊዜው ዐዳዲስ ችግሮችም እየተቀፈቀፉ፣ ነገሩን “ከድጡ ወደ ማጡ” አድርገውታል። መንግሥትም ችግሮችን […]
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከቀን ወደ ቀን ከመሻሻል ይልቅ፤ እየደፈረሰ ነው። በየጊዜው ዐዳዲስ ችግሮችም እየተቀፈቀፉ፣ ነገሩን “ከድጡ ወደ ማጡ” አድርገውታል። መንግሥትም ችግሮችን […]
በ“ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን” እና በ“ሰሜን ሸዋ ዞን” አጎራባች ወረዳዎች ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የተጠኑ ትንኮሳዎችንና ጥቃቶችን መነሻ ያደረጉ አምስት ግጭቶች […]
እንቅፋቶች የበዙበት የዘንድሮው ምርጫ፣ የቅድመ-ምርጫ ሁነቶቹ ወደ መገባደዱ ተቃርበዋል። በቅድመ- ምርጫው ሂደት ከተስተዋሉ ዋና ዋና ክስተቶች መሃል የእጩዎች እስር እና […]
ግንቦት 28 እና ሰኔ 5/2013 ዓ.ም ድምፅ የሚሰጥበት ስድስተኛው አገር ዐቀፍ ምርጫ፣ ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል። ከሌሎች ክልሎች አንድ […]
የአገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኀበራዊ እንቅስቃሴዎች ዋንኛ ማዕከል የሆነችው አዲስአበባ፣ በውስብስብ ችግሮች ተተብትባ ተንገዳጋጅ ከተማ ከሆነች ሦስት ዐሥርታት አስቆጥራለች። ከነዋሪዎቿ […]
ፖለቲካዊ እስልምና እና መስመሮቹ ከቅድመ-ዝግጅቱ እስከ ክንውኑ በቦታ ምርጫ ውዝግብ በታጀበው ሰሞነኛው የአዲስ አበባ የጎዳና ኢፍጣር፣ በመርሐ-ግብሩ ላይ ከተላለፉ መልዕክቶች […]
“ጠላት በሕዝቡ ውስጥ የቀበረው፣ የዘራውና የበተነው ብዙ መቅሰፍት አለ። አንዳንዱን መዋቅራዊ አድርጎታል፤ አንዳንዱን የሕግ ቅርጽ ሰጥቶታል፤ ለአንዳንዱ ሥርዐት ሠርቶለታል፤ ሌላውን […]
ምርጫ፣ ዜጎች ‹ለሕዝባዊ ኃላፊነት ይበጃል› የሚሉትን የፖለቲካ ፓርቲ (ግለሰብ) የሚመርጡበት ወይም ‹አይሆነኝም› ያሉትን በድምጽ የሚሽሩበት ዴሞክራሲያዊ ሂደት ነው። ምቹ የፉክክር […]
ከ2010ሩ ለውጥ በኋላ የ“አማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄን (አዴሕንን)” ጨምሮ፣ በትጥቅ ትግል ላይ የነበራችሁ ድርጅቶች፣ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ አገር ቤት […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies