
ከመረጋጋት ወደ ሰላም ስጋት ምልክቶች
አቶ ሙስጠፋ መሀመድ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ፣ ክልሉ ለሌሎች አርአያ የሚሆን መረጋጋት እንደሰፈነበት ሲነገር […]
አቶ ሙስጠፋ መሀመድ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ፣ ክልሉ ለሌሎች አርአያ የሚሆን መረጋጋት እንደሰፈነበት ሲነገር […]
በሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልል አወሳኝ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጊዜ የሚከሰቱ ግጭቶችን ለመፍታት የታሰበ የምክክር መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ሰሞኑን ተካሂዷል። በሁለቱ ክልል […]
የትግራይ ክልል ፈተና ለኢትጵያም ጭምር ነው። በፌዴራል መንግሥት የሕግ ማስከበር ዘመቻ ከተጀመረበት ጊዜ ይዞ ከስፍራው የሚሰሙ ዜናዎች መላው ኢትዮጵያውያንን ያሳስባል። […]
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የነበሩት ዶ/ር ሙሉ ነጋ ከኃላፊነታቸው ተነስተው በምትካቸው ዶ/ር አብርሃም በላይ ተሹመዋል። የሀላፊነት ሽግሽግ የተደረገው ቀድሞም ካቢኔው የተቋቋመው […]
የኢሕአዴግ ፖለቲካዊ መዋቅር እስካሁን ለሚፈፀሙ ችግሮች መሰረት ነው። ዜጎች በገዛ አገራቸው ተሳዳጅ ሆነው ቆይተዋል። የነበረው የጋራ እሴት ፈራርሶ ለዘረኛው ፖለቲካ […]
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የክልል ልዩ ኃይሎች የፀጥታ ችግሮችን ከማረጋጋት ይልቅ፣ ለማባባስ ምክንያት መሆናቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎች ከየአካባቢው ይወጣሉ። በትንሹ የጀመረውን የግለሰቦች […]
በዘንድሮው ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫው የተሻለ ውጤት ለማግኘት ውህደት ወይም ግምባር ፈጥረው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል […]
በትግራይ ክልል የተደረገውን ህግ የማስከበር ሂደት ተከትሎ ወደ ጫካ የሸሸው የህወሓት ቡድን በሱዳን በኩል ለማምለጥ ሙከራ እያደረገ እንደሆነ በተደጋጋሚ ይሰማል። […]
ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ላለፉት ሦስት ዓመታት በከባድ የፀጥታ ችግር ውስጥ ቆይቷል። አሁንም ከዚህ የፈተና አዙሪት ውስጥ መውጣት አለመቻሉን ከስፍራው የሚወጡ […]
መተከል ዞን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገኛ ከመሆኑ አኳያ የተፋሰሱ አገራት የተለየ ትኩረት አድርገውበታል። አካባቢውን የልማት ሳይሆን የግጭት ማዕከል ለማድረግ […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies