
ኢትዮጵያ ወዴት…?
ለሳይንሳዊ የፖለቲካ ትንተና ያላመቸችውን ኢትዮጵያ፣ የነገ ዕጣ-ፈንታ ‹ይህ ነው› ብሎ ለመናገር ቀርቶ፤ ለቢሆን ዕድል ትንበያ እንኳ አዳግቷል። በተለይም፡- የሰሜን ኢትዮጵያ […]
ለሳይንሳዊ የፖለቲካ ትንተና ያላመቸችውን ኢትዮጵያ፣ የነገ ዕጣ-ፈንታ ‹ይህ ነው› ብሎ ለመናገር ቀርቶ፤ ለቢሆን ዕድል ትንበያ እንኳ አዳግቷል። በተለይም፡- የሰሜን ኢትዮጵያ […]
በየካቲት 1966 ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀዳማዊ አብዮትን አካሄደ። በዚህ አብዮት ለዘመናት ስር ሰድዶ የኖረውን የፊውዳል ሥርዐት አስወገደ። በአሁኑ ጊዜ የግዴታ […]
ኢትዮጵያችን ከውስጣዊ የመንግሥት አመራር (Ruling establishment) ለውጥ በኋላ፣ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ምርጫ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ባለፈው ሰኞ ማካሔዷ ይታወቃል። ይህ ምርጫ […]
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በትሕነግ ጥቃት ከደረሰበት ማግስት ጀምሮ ያስመዘገበውን ድል፣ ጫካ ውስጥ የተደበቁ አመራሮቹ ጭምር፣ በይፋ የመሰከሩት ሃቅ ነው። በቅርቡ […]
ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ሰኞ ጠዋት፣ ጠቅላላ ምርጫው በምልዓት የተጀመረ ይመስለኛል። ለቀኑ ውሎዬ ያሰናዳሁትን ‹ማቴሪያል› ይዤ ወደ ምርጫ ጣቢያ ያመራሁት ከማለዳው […]
ስድስተኛው አገር ዐቀፉ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ መጠናቀቁ ትልቅ እፎይታ የሚሰጥ መሆኑ እንደተጠበቀ፤ ከድምጽ አሰጣጡ ጋር ተያይዘው የተነሱ ችግሮችም በአግባቡ ተጣርተው […]
አዲስ አበባ የኢትዮጵያና የአፍሪካ ርዕስ-መዲና ናት። የበርካታ አገራት ኢምባሲዎች መገኛም ናት። የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በስፋት ይስተናገዱባታል። ሰሞነኛ […]
መስቀለኛ መንገድ ላይ ሆና ‹ነፃ እና ዲሞክራሲያዊ› ምርጫ ለማድረግ ስትንደፋደፍ የከረመችው ኢትዮጵያ፣ ዜጎቿ በስጋት ውስጥ ሆነው ድምፅ ለመስጠት ሰዓታትን እየቆጠሩ […]
በቅርቡ ታሪካችን ከመከኑ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር መልካም እድሎች አሁንም የተማርን አይመስልም። ፖለቲካችን ህመሙ እየጸና እንጂ፣ እየተፈወሰ አልዘለቀም። ይህ ለምን ሆነ? በታሪካችን […]
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በዕለተ-ሰኞ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ይካሄዳል። በአቀራረቡ የተለየ ምርጫ ይሆናል ተብሎ በለውጡ ሰሞን የተለፈፈለት ምርጫና ሂደቱ፣ ባለፉት ሁለት […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies