
ለድርድር የሁለትዮሽ ጫና | ርእስ አንቀጽ
በፌደራል መንግሥቱ እና በሕወሓት መሃል የተቀሰቀሰው ጦርነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ መሸጋገሩ ይታወቃል። የዐውደ ውጊያው ተሳታፊዎችም ግጭቱ ሲጀመር ከነበሩት የመከላከያ ሠራዊት […]
በፌደራል መንግሥቱ እና በሕወሓት መሃል የተቀሰቀሰው ጦርነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ መሸጋገሩ ይታወቃል። የዐውደ ውጊያው ተሳታፊዎችም ግጭቱ ሲጀመር ከነበሩት የመከላከያ ሠራዊት […]
ሰኔ 21/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል የተኩስ አቁም በማድረግ፣ በድንገት ከመቀሌና ከዋና ዋና የትግራይ ከተሞች ለቆ ወጣ። ይህ ድንገተኛ እርምጃ […]
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ትግራይን ለቅቆ ከወጣ እነሆ ወደ ሦስተኛ ሳምንት እየተቃረብን ነው። ይህ በጠቅላይ ሚኒስትሩ “ፖለቲካዊ” የተባለ ውሳኔ፣ ከኢትዮጵያ አልፎ […]
ዓለም የደረሰበት ሥልጣኔና የቴክኖሌጂ ምጥቀት አያሌ ጉዳዮችን ማቅለሉ እሙን ነው። ከእነዚህ መሀል ዲጂታል ሚዲያው አንዱ ነው። ፌስ- ቡክ፣ ቲውተር፣ ዩ-ቲዩብ፣ […]
የዓለም የጦርነቶች ታሪክም ሆነ ወታደራዊ ሳይንስ የሚነግሩን፣ ለጦርነት ዝግጅት የሚደረገው በሰላሙ ዘመን ሲሆን፤ ግጭቱን በድርድር ለመፍታት ደግሞ ዝግጅቱ የሚጀመረው በጦርነቱ […]
ከአሜሪካ ጋር የተጀመረው ጠብ ሰሞኑን ከምታዩት ደረጃ ላይ ደርሶዋል። በማእቀብ እና በእርዳታ ክልከላ የታጀበው ጫና በሚያስገርም የሚዲያና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እየተመራ […]
በዚህ ርዕስ ሃሳቤን እንዳካፍል የገፋፋኝ የፖለቲካል ኢስላም ርዕዮተ-ዓለም አቀንቃኞች፣ መጅሊሱን በምርጫ ሰበብ ለመጣል የሚጎነጉኑት ሴራ ነው። ወሃቢዝም፣ ሙስሊም ብራዘር-ሆዶች፣ ፖለቲካል-ኢስላም… […]
በዚህ ዐውድ ዛሬ የማስነብባችሁ ታሪክ ተረት አልያም የሆሊውድ ፊልም ሊመስል ቢችል አይገርምም። ግና እውነተኛ ታሪክ ነው። የዛሬ 27 ዐመት፣ እ.ኤ.አ […]
መከላከያ ሠራዊቱ ትግራይን ለቆ ከወጣ በኋላ፣ ጉዳዩ ሙሉ በሙሉ በሚያስብል መልኩ፣ ከፌደራል መንግሥቱ ወደ ዐማራ እና ትግራይ ክልሎች የተናጥል አጀንዳነት […]
ሰሞኑን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በድንገት ትግራይን ለቆ ከወጣ በኋላ፣ በክልሉ ሕዝብ መሀል የተለያዩ ግራ መገባቶች እና መደነጋገሮች በስፋት እየተስተዋለ እንደሆነ […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies