
ኢትዮጵያ እና የምዕራቡ ዓለም ዕቀባ | አንዳርጋቸው አሰግድ
የኢትዮጵያ እና የዕቀባ ጉዳይ በዓለም–ዐቀፍ ደረጃ የተራዘም ውይይት ርዕስ ሆኖ ሲቀርብ የ2013 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። የመጀመሪያው፣ በ1928 (ከዛሬ […]
የኢትዮጵያ እና የዕቀባ ጉዳይ በዓለም–ዐቀፍ ደረጃ የተራዘም ውይይት ርዕስ ሆኖ ሲቀርብ የ2013 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። የመጀመሪያው፣ በ1928 (ከዛሬ […]
መንደርደሪያ፣ አገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት አንድ ዐመት የጦርነት አዙሪት ውስጥ ገብታ፣ የሕልውና አደጋ አጋጥሟታል። ተወደደም ተጠላ፣ የኢሕአዴግ ፍንካች የሆኑት ሕወሓት እና […]
በዚህ ዐውድም ባለፈው የጀመርነውን የዓይን ምስክሮች ቃል ማስነበብ እንቀጥላለን። ለግለሰቡ ትዝብትም ብእሬን አውሰዋለሁ። …ከወልዲያ ቀጥሎ ለብዙ ቀናት የከረምኩት ሮቢት ከተማ […]
ካለፉት አሥራ አምስት ቀናት ጀምሮ ሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን በደቡብ ወሎ አካባቢዎች መጠነ-ሰፊ ዘመቻ መክፈቱ ይታወቃል። ይህን ተከትሎ፣ የአመራር አባላቱ፣ የሚቆጣጠሯቸው […]
ሰሞኑን በእስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ሊቀመንበር አቶ እስክንድር ነጋ ላይ ማረሚያ ቤት ውስጥ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተሰምቷል። […]
የሰሜኑ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ጀምሮ፣ በተለይ በፌደራሉ እና በዐማራ ክልላዊ መንግሥታት በኩል እጅግ አደገኛ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ክፍተቶች እና ተቃርኖዎች በስፋት […]
የ1960ዎቹ የኢትዮጵያ አብዮት ንቅናቄ አንዱ ፍንካች፣ በትግራይ እና በኤርትራ የሽምቅ ወታደራዊ ባህሪ ይዞ የቀጠለው ትግል መሆኑ እሙን ነው። በርግጥ የትግራይ […]
የቅርስ ምንነትና ፋይዳ የፍጥረተ-ዓለም መነሻና የሰው ዘር መገኛ ተብላ የምትታወቀው ኢትዮጵያ፣ ከብዙ ሺሕ ዐመታት በላይ የተሻገረና ያልተቋረጠ የመንግሥትነት ታሪክ ያላትና […]
ከሁለት ሳምንት በፊት በተነበበው ዳሰሳችን ቀይ ባህርን ከታሪክ አንጻር አብዝተን መመልከታችን ራሱን የቻለ ምክንያት ነበረው። የወደብ ጉዳይም ሆነ የቀይ ባህር […]
ሰሞኑን ብልጽግና-መራሹ መንግሥት በተለያዩ አጋጣሚዎች ብሔራዊ ምክክር ለማደረግ መዘጋጀቱ ቀዳሚ ዜና ሆኗል። የዓለም ዐቀፉን ማኀበረሰብ ጨምሮ፤ አንድ አንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies