
ዳዊት ታደሰ | ዘመነ-ተረት
ከሰሞነኛው የጎንደር ክስተት እንጀምር። በውግዘት ብቻ የማይታለፈው አሳፋሪው ድርጊት ተፈጸመና እንደተለመደው አገር በድጋሚ ማቅ ለበሰች። በጉዳዩ ዙሪያ ማብራሪያ መስጠት የሚገባቸው […]
ከሰሞነኛው የጎንደር ክስተት እንጀምር። በውግዘት ብቻ የማይታለፈው አሳፋሪው ድርጊት ተፈጸመና እንደተለመደው አገር በድጋሚ ማቅ ለበሰች። በጉዳዩ ዙሪያ ማብራሪያ መስጠት የሚገባቸው […]
በሁሉም ሃይማኖቶች አስተምህሮ “ገሃነም እሳት” የሚባለው፣ የሰው ልጅ በምድር ላይ የፈጸማቸውን የኀጢያት ሥራዎች በንሰኀ ሳያሽር ህይወቱ ካለፈ፣ ነፍሱ ቅጣት የምትቀበልበት […]
የብሔራዊ ምክክር ጽንሰ-ሃሳብ እ.ኤ.አ ከ2013 እስከ 2014ት ከተደረገው የየመኑ National Dialogue ወዲህ ነው፣ ዓለም ዐቀፍ ትኩረት እያገኘ የመጣው። ይህም ሆኖ፣ […]
ፈር መያዣ የታሪክ ፕሮፌሰሩ ሽፈራው በቀለ፣ የፖለቲካ ፕሮፌሽን ግርማ-ሞገስና አክብሮት የሚጎናጸፍበት ዐውድ በቀጥታ ከሌጂትሜሲ (ቅቡልነት) ጋር እንደሚቆራኝ ከገለጹ በኋላ፡- “አብዮት […]
(የብአዴን የአድር-ባይነት ስሪት፣ የግለሰቦች ሚና እና የድል ተነጣቂነት በዐማራ ሕዝብ ላይ ያደረሰው መዘዝ!) ህብረ-ብሔራዊ ስያሜ የነበረው ኢሕዴን፣ የብሔር መልክ ወዳለው […]
አሃዛብነቱም፣ ልማዳዊ እምነቱም፣ ኦሪቱም፣ ክርስትናውም፣ እስልምናውም የተጫናት ኢትዮጵያችን፣ እንደ ዘመናዮቹ አገራት፣ ‘መንግሥትና ሃይማኖት’ መለያየታቸውን ብትደነግግም፤ በ‘ስብሐት ለአብ’ ጀምሮ፣ በ‘ስብሓት ነጋ’ […]
የዛሬ ጽሑፌን “ሄጌ ማሲናኒ፣ ቄሴ ዲገናኒ፣ ቡሺሮ ዲአጉራኒ! (መቼስ ምን ይደረጋል? ቄስ አይመታም፤ መጥፎ ከሆነ ወይም ካስቸገረ ግን አይተውም!”) በሚለው […]
“ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ” ይላሉ አበው። ወዶና ፈቅዶ ወደ ጥፋት የገባን ሰው ልታድነው አትችልም። በአጉል ድፍረት፣ የዘንዶን ጉድጓድ በእጄ ካልለካው […]
በአጉል ጭብጨባ እና በተራ መሞጋገስ በደመቀው የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ አንድ የተሰማ ልዩ ድምጽ ነበር። የአፋሩ የብልጽግና ሰው የአደን […]
ወያኔ ከደደቢት በረሃ ተምዘግዝጎ እምዬ ምንሊክ ቤተ-መንግሥት ሲገባ፣ ከእነ ዋለልኝ መኮንን እና ምዕራባዊ ጌቶቹ የተማረውን ሰው ጠል እና ሰው ፈጅ […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies