ቀያይ መስመሮች

“ኦነግ ሸኔ” ማነው?

‹‹…እዚህ ያላችሁት ኦነግ (ABO) ናችሁ። ለማ ኦነግ ነው። ዶ/ር ዐቢይ ኦነግ ነው። ኦነግ ያልሆነ ሰው የለም፣ ወደፊትም አይኖርም። [ከተሰብሳቢው ጭብጨባ…] […]

ቀያይ መስመሮች

የ”ዝም በሉ” ፖለቲካ

እንግሊዝኛ ተናጋሪዎች “Back to square one” የሚል ተስፋ መቁረጥን የሚያመለክት ብሂል አላቸው። ይህ ቃል እኛ የገጠመን ሂደትን ለመግለጽ ተቀራራቢ ነው። […]

ቀያይ መስመሮች

ዳዊት ታደሰ | ዘመነ-ተረት

ከሰሞነኛው የጎንደር ክስተት እንጀምር። በውግዘት ብቻ የማይታለፈው አሳፋሪው ድርጊት ተፈጸመና እንደተለመደው አገር በድጋሚ ማቅ ለበሰች። በጉዳዩ ዙሪያ ማብራሪያ መስጠት የሚገባቸው […]

ቀያይ መስመሮች

ወደፊት ብቻ! | በሪሁን አዳነ

ፈር መያዣ የታሪክ ፕሮፌሰሩ ሽፈራው በቀለ፣ የፖለቲካ ፕሮፌሽን ግርማ-ሞገስና አክብሮት የሚጎናጸፍበት ዐውድ በቀጥታ ከሌጂትሜሲ (ቅቡልነት) ጋር እንደሚቆራኝ ከገለጹ በኋላ፡- “አብዮት […]