ሐረሪ

ምርጫውን የሚረብሹ ኃይሎች

የኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር መፍትሔ አላገኘም ማለት ይቻላል። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰበት እንጂ እየተሻለ አልመጣም። ዜጎች በሰላም ወጥተው መግባት ከተቸገሩ ቆይቷል። […]