
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በወሳኝ ምዕራፍ | ርእስ አንቀጽ
አገሪቱ ከድኀረ-83 ጀምሮ የባህር በር አልባ መሆኗን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ ወሳኝ ተቋም መሆኑ አይካድም። በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክም ግዘፍ-የሚነሳ […]
አገሪቱ ከድኀረ-83 ጀምሮ የባህር በር አልባ መሆኗን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እጅግ ወሳኝ ተቋም መሆኑ አይካድም። በኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክም ግዘፍ-የሚነሳ […]
በውል ከሚታወቀው ታሪክ ጀምሮ ኢትዮጵያ ካለፈችባቸው የጦርነት ኹነቶች በተለየ፣ ዛሬ አደገኛ ቅርቃር ውስጥ መግባቷ ርግጥ ነው። በታሪክ የሚጠቀሱትና ለሥልጣን በተደረጉት […]
ካለፉት አሥራ አምስት ቀናት ጀምሮ ሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን በደቡብ ወሎ አካባቢዎች መጠነ-ሰፊ ዘመቻ መክፈቱ ይታወቃል። ይህን ተከትሎ፣ የአመራር አባላቱ፣ የሚቆጣጠሯቸው […]
የሰሜኑ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ጀምሮ፣ በተለይ በፌደራሉ እና በዐማራ ክልላዊ መንግሥታት በኩል እጅግ አደገኛ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ክፍተቶች እና ተቃርኖዎች በስፋት […]
ኢትዮጵያ በየዘመኑ በስሟና በሕዝቧ እየማሉና እየተገዘቱ የመጡ ገዥዎች ቃላቸውን ማጠፋቸው፣ በሹመቱም ከማገልገል ይልቅ የራስን ምቾት ማደላደያ፤ ለሕዝብ ደግሞ መቅጫ መሳሪያ […]
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ቅርጽና ይዘቱን እየቀየረ ከቀጠለ አስራ አንደኛ ወሩን ይዟል። ለሕወሓት የአገር ክህደት አጸፋዊ ምላሽ የተጀመረው ‹ሕግ የማስከበር ዘመቻ›ም፣ […]
የወንጀል ድርጊቶች በየትኛውም የዓለማችን ከተሞች ትላንትም ሆነ ዛሬ ያለና የተለመደ መሆኑ ይታወቃል። ሌላው ቀርቶ፣ ወንጀልን በረቀቀ ቴክኖሎጂ እየታገዙ ለመከላከል የተደራጁ […]
የሰሜኑ ጦርነት ከባቢውን እያሰፋና ከተገመተው በላይ እየተወሳሰበ በመሄዱ፣ የፌዴራሉ መንግሥት፣ ዘጠኙ ክልሎች እና ሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ክተት አውጀዋል። የልዩ ኃይላቸውን […]
በመንግሥት በኩል እየተከናወነ ያለው ብሔራዊ አገራዊ ቅርሶችን በቸልተኝት የማደብዘዝና የማዳፈን፤ ሆን ብሎና አቅዶ የማክሰምና የማፈራረስ መርሃ-ግብሩ መቋጫ ያጣ ሆኗል። በተለይ […]
በፌደራል መንግሥቱ እና በሕወሓት መሃል የተቀሰቀሰው ጦርነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ መሸጋገሩ ይታወቃል። የዐውደ ውጊያው ተሳታፊዎችም ግጭቱ ሲጀመር ከነበሩት የመከላከያ ሠራዊት […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies