
መክሸፍ እንደ ዐማራ-ብልፅግና ፪ | ከቀድሞ የአመራር አባል አንዱ
ወያኔ፣ ሕገ-ደንብና ፕሮግራም አዘጋጅቶ በረሃ ቢገባም፣ እስከ 1981 ዓ.ም ክረምት ድረስ ጫካ-ለጫካ ከመሽሎክሎክ ባለፈ፤ የረባ- መሬት ማስለቀቅ ሳይችል ቆይቷል። ይሁንና፣ […]
ወያኔ፣ ሕገ-ደንብና ፕሮግራም አዘጋጅቶ በረሃ ቢገባም፣ እስከ 1981 ዓ.ም ክረምት ድረስ ጫካ-ለጫካ ከመሽሎክሎክ ባለፈ፤ የረባ- መሬት ማስለቀቅ ሳይችል ቆይቷል። ይሁንና፣ […]
አበጀ በለው በ“ፍቅር እስከ መቃብር” ልብ ወለድ ውስጥ ወደር የሌለው ፍፁማዊ ጀግና ገፀ ባህሪ ነው። ደራሲው በእርሳቸው ዘመን ሊገልጡት የፈለጉት […]
ከሰሞነኛው የጎንደር ክስተት እንጀምር። በውግዘት ብቻ የማይታለፈው አሳፋሪው ድርጊት ተፈጸመና እንደተለመደው አገር በድጋሚ ማቅ ለበሰች። በጉዳዩ ዙሪያ ማብራሪያ መስጠት የሚገባቸው […]
በሁሉም ሃይማኖቶች አስተምህሮ “ገሃነም እሳት” የሚባለው፣ የሰው ልጅ በምድር ላይ የፈጸማቸውን የኀጢያት ሥራዎች በንሰኀ ሳያሽር ህይወቱ ካለፈ፣ ነፍሱ ቅጣት የምትቀበልበት […]
ፈር መያዣ የታሪክ ፕሮፌሰሩ ሽፈራው በቀለ፣ የፖለቲካ ፕሮፌሽን ግርማ-ሞገስና አክብሮት የሚጎናጸፍበት ዐውድ በቀጥታ ከሌጂትሜሲ (ቅቡልነት) ጋር እንደሚቆራኝ ከገለጹ በኋላ፡- “አብዮት […]
(የብአዴን የአድር-ባይነት ስሪት፣ የግለሰቦች ሚና እና የድል ተነጣቂነት በዐማራ ሕዝብ ላይ ያደረሰው መዘዝ!) ህብረ-ብሔራዊ ስያሜ የነበረው ኢሕዴን፣ የብሔር መልክ ወዳለው […]
አሃዛብነቱም፣ ልማዳዊ እምነቱም፣ ኦሪቱም፣ ክርስትናውም፣ እስልምናውም የተጫናት ኢትዮጵያችን፣ እንደ ዘመናዮቹ አገራት፣ ‘መንግሥትና ሃይማኖት’ መለያየታቸውን ብትደነግግም፤ በ‘ስብሐት ለአብ’ ጀምሮ፣ በ‘ስብሓት ነጋ’ […]
በአጉል ጭብጨባ እና በተራ መሞጋገስ በደመቀው የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ አንድ የተሰማ ልዩ ድምጽ ነበር። የአፋሩ የብልጽግና ሰው የአደን […]
ወያኔ ከደደቢት በረሃ ተምዘግዝጎ እምዬ ምንሊክ ቤተ-መንግሥት ሲገባ፣ ከእነ ዋለልኝ መኮንን እና ምዕራባዊ ጌቶቹ የተማረውን ሰው ጠል እና ሰው ፈጅ […]
የሰሜኑ ጦርነት ተፋፍሞ አገር ምድሩ ጦር አዝማች የነበረ ሰሞን፣ አንድ ወዳጄ በዙሪያው የሚከናወነውን ጉድ ሁሉ ታዝቦ፣ የትኛውም ዜጋ ይሁን የበጎ […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies