
ፍትሕ እና አገር ዐቀፍ ውይይት | ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ
አገሮች እና መንግሥታት ቀውስ ላይ የሚወድቁት ፍትሕ ሲጠፋ ነው:: ፍትሕ፣ ነፃነትና ወንጀለኞችን መቅጫ እንጂ፤ የሕዝብ መጨቆኛ መሳሪያ አይደለም:: ፍትሕ ለሁሉም […]
አገሮች እና መንግሥታት ቀውስ ላይ የሚወድቁት ፍትሕ ሲጠፋ ነው:: ፍትሕ፣ ነፃነትና ወንጀለኞችን መቅጫ እንጂ፤ የሕዝብ መጨቆኛ መሳሪያ አይደለም:: ፍትሕ ለሁሉም […]
ሕወሓት፣ በሰኔ ወር አጋማሽ የፌዴራሉ መንግሥት ባወጀው “የተናጠል ተኩስ አቁም” ሽፋን መቀሌን በተቆጣጠረ ማግስት፣ ቃል አቀባዩ ጌታቸው ረዳ፣ ኤርትራን ጨምሮ፤ […]
ሰሞኑን በእስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ሊቀመንበር አቶ እስክንድር ነጋ ላይ ማረሚያ ቤት ውስጥ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተሰምቷል። […]
ከ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት በኋላ ለተራዛሚ ዐመታት በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሔደው ጦርነት በዋግኽምራ ዞንም የተፈጥሮ ሃብት መመናመንን በማስከተል የአፈር ለምነቱ የተራቆተና አምራችነቱ […]
ዕለተ ሰኞ ሰኔ 21/2013 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ-ስፈጻሚ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ። በጥቂት ሰዓታት […]
በቀዳሚዎቹ ገጾች፣ ሕወሓት፣ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የጀመረውን ንትርክ፣ በጦርነትና በሽብር ለመበየን መወሰኑን ከራሱ ሰነድ በስፋት አይተናል። በዚህኛው ክፍል ደግሞ፣ ከጦርነቱ […]
አሮጌዋ ኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥቷን ያነፀችውም ሆነ ያጸናችው በተራዘመ ታሪክና በትውልድ ቅብብሎሽ መሆኑን መካድ፣ ከብሔር ሥራ- ፈጠራ (ethnic entrepreneur) ያለፈ የመከራከሪያ ጉልበት […]
መስቀለኛ መንገድ ላይ ሆና ‹ነፃ እና ዲሞክራሲያዊ› ምርጫ ለማድረግ ስትንደፋደፍ የከረመችው ኢትዮጵያ፣ ዜጎቿ በስጋት ውስጥ ሆነው ድምፅ ለመስጠት ሰዓታትን እየቆጠሩ […]
በቅርቡ ታሪካችን ከመከኑ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር መልካም እድሎች አሁንም የተማርን አይመስልም። ፖለቲካችን ህመሙ እየጸና እንጂ፣ እየተፈወሰ አልዘለቀም። ይህ ለምን ሆነ? በታሪካችን […]
እንቅፋቶች የበዙበት የዘንድሮው ምርጫ፣ የቅድመ-ምርጫ ሁነቶቹ ወደ መገባደዱ ተቃርበዋል። በቅድመ- ምርጫው ሂደት ከተስተዋሉ ዋና ዋና ክስተቶች መሃል የእጩዎች እስር እና […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies