
ምርጫውን ለብሔራዊ ውይይት እና ድርድር | ግዮን ፈንታሁን
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በዕለተ-ሰኞ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ይካሄዳል። በአቀራረቡ የተለየ ምርጫ ይሆናል ተብሎ በለውጡ ሰሞን የተለፈፈለት ምርጫና ሂደቱ፣ ባለፉት ሁለት […]
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በዕለተ-ሰኞ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ይካሄዳል። በአቀራረቡ የተለየ ምርጫ ይሆናል ተብሎ በለውጡ ሰሞን የተለፈፈለት ምርጫና ሂደቱ፣ ባለፉት ሁለት […]
በዕለተ-ሰኞ፥ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ስኬታማ ምርጫ ከተካሄደ ለኢትዮጵያ የታሪክ መታጠፊያ የሚሆን ይመስለኛል። ከብዙ መዋዕለ-ነዋይ ፍሰትና የሰው ሕይወት ግብር በኋላ፣ የአገሪቱን […]
ከ2010ሩ ለውጥ በኋላ የ“አማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄን (አዴሕንን)” ጨምሮ፣ በትጥቅ ትግል ላይ የነበራችሁ ድርጅቶች፣ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ አገር ቤት […]
“ኦብነግ እርስ-በርሱ ተከፋፈለ” ሲባል ሰምቼ ነበር። ችግሩ ምንድን ነው? አሁንስ ተፈቷል? እንደ ሰው ልጅ የሀሳብ ልዩነት ይኖራል። ይህ ደግሞ ነውር […]
መንፈሳዊ አገልግሎት ላይ ያሉ ሰዎች ወደ ፖለቲካው መድረክ መምጣታቸውን በበጎ የማይመለከቱ አሉ:: የአንተ ሀሳብ ምንድ ነው? ወደ ፖለቲካ እንድትገባ ያደረገህ […]
እንዳለመታደል ሳይሆን፣ እንዳለመረዳት፤ በአህጉራችን አፍሪካ፣ በተለይም በኢትዮጵያችን አገራዊ ምርጫ በደረሰ ቁጥር የምጽዓት ቀን ይመስል ዋይታና እሪታ ይበዛዋል። ይህ ዐይነቱ ሰቀቀነ […]
እናት ፓርቲ መቼ ነው የተመሰረተው? “እናት” ብላችሁ የሰየማችሁበት ምክንያትስ ምንድነው? የእናት ፓርቲ ምስረታው ረዘም ያለ ጊዜ የወሰደ ነው። ጽንሰ-ሃሳቡ በብዙዎች […]
የባልደራስ አጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት ምን ይመስላል? ባልደራስ ወደ ምርጫ ለመግባት ጥሩ ቁመና ላይ ነው ያለው። ጥሩ የሚባል የተብራራ ማንፌስቶ አዘጋጅተናል። […]
ኦነግ በምርጫው ላይ የያዘው አጠቃላይ አቋም ምን ይመስላል? በ2010 ዓ.ም የመጣውን ለውጥ ተከትሎ፣ ለሁለት ዐመት ተኩል አካባቢ ‹ምርጫው ምህዳሩ በሰፋ […]
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ፣ ወቅቱ የምረጡኝ ቅስቀሳ ወይም የምርጫ ዘመቻ የሚካሄደበት መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሰረት የፖለቲካ ፓርቲዎች […]
ፍትሕ መጽሔት © 2021 All Rights Reserved. Powered by Lucy Technologies