Top Stories

Not yet joined us? Subscribe today for our digital magazine. By subscribing you’ll also be able to read the full pdf version of Feteh Magazine.

ቀያይ መስመሮች | የምሥራቁ ፈንጂ – አፋር እና ኢሳ

የግደቡ መጠናቀቅ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ውስጥ የሚያስከትለውን የኃይል ሚዛን ሽግሽግ፣ የቅርቡም የሩቁም ኃይሎች ሁሉ በደንብ ይረዱታል። በግድቡ መጠናቀቅ ምክንያት የሚከተለው የኃይል ሚዛን ሽግሽግ፣ በዋነኛነት የሚመለከተው ግብፅን እና ኢትዮጵያን እንደሆነም ያውቁታል። ግድቡን መቃወም እና ማሰናከል፣ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ የማያዋጣ ፖለቲካ እንደሚሆንም በደንብ ገምግመዋል። ይሁንና በአንድ በኩል፣ ኢትዮጵያ በውስጥ ተርምሷ ተዳክማ ብትቆይ ይሻሉ። በሌላው በኩል፣ ትርምሱ ኢትዮጵያን እስከማፍረስ እንዳይደርስ ይሻሉ።